በፖሊሲና ስትራቴጂ ላይ የሴቶች ልማት ትኩረት ተሠጥቶ እንዲሠራና ሴቶችን በሁሉም ዘርፍ ብቁ ለማድረግ የሚያስችል የሥርዓተ-ፆታ ስርፀት መመሪያ መዘርጋት በማስፈለጉ ኢንስቲትዩቱ ከዓለም ባንክ ፕሮጀክት ጋር በተባበር እንዲዘጋጅ አድርጓል፡፡ ይህን መመሪያ መገምገምንና ማሻሻልን ታሳቢ ያደረገ ወርክሾፕም በአዳማ ከተማ ተካሂዷል፡፡
.
Comments(0)