የኢትዮጵያ ስነ-ልክ ኢንስቲትዩት ለተቋሙ ማህበረሰብ፣ ደንበኞች እና በዚህ ዘርፍ ለተሰማሩ ሁሉ በየአመቱ በኢትዮጵያ ግንቦት 12 ወይም በፈረንጆች ግንቦት 20 ለሚከበረው ዓለም አቀፍ የስነ-ልክ ቀን እንኳን በሠላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል፡፡

.
የኢትዮጵያ ስነ-ልክ ኢንስቲትዩት ለተቋሙ ማህበረሰብ፣ ደንበኞች እና በዚህ ዘርፍ ለተሰማሩ ሁሉ በየአመቱ በኢትዮጵያ ግንቦት 12 ወይም በፈረንጆች ግንቦት 20 ለሚከበረው ዓለም አቀፍ የስነ-ልክ ቀን እንኳን በሠላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል፡፡ የዘንድሮው ዓለም አቀፍ የስነ-ልክ ቀን "ስነ-ልክ በዲጂታል ዘመን" /Metrology in the Digital Era/ በሚል መሪ ቃል ይከበራል፡፡
Comments(0)