ቀን 12/04/2009

የቅጥር  ማስታወቂያ

ብሔራዊ የስነ-ልክ ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች መዝገብ የምትችሉ መሆናችሁን  እናስታውቃለን፡፡

የስራ መደቡ

የመደብ መታዎቄያ ቁጥር

ብዛት

የስራ መደቡ የሚጠይቀዉ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ

የስራ ልምድ

ተቁ

መጠሪያ

 

ደረጃ

መነሻ

ደሞዝ

1

የጠቅላላ  አገልግሎት ቡድን መሪ

(በድጋሚ የወጣ)

ፕሳ 8/2

5538

10.1/አአ-ሥኢ-83

1

የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ማስተርስ ዲግሪ ፦

በስራ አመራር፣ በኢኮኖሚክስ፣ በሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ በፐርቸዚንግ ማኔጅመንት ወይም በሕዝብ አስተዳደር ፡፡

9/7 ዓመት

 

2

የጠቅላላ  አገልግሎ ባለሙያ III

(በድጋሚ የወጣ)

ፕሳ 6/2

4269

10.1/አአ-ሥኢ-195

1

የመጀመሪያ ዲግሪ፦

በሥራ አመራር ፣ኢኮኖሚክስ ፣ ሰፕላይስ ማኔጅመንት ፣ ፐርቼዚንግ ማኔጅመንት ወይም በህዝብ አስተዳደር ፡፡

7 ዓመት

3

ሾፊር V የሞባይል ካሊብሬሽን የመስክ መኪና ሾፌር (በድጋሚ የወጣ)

እጥ 8/5

2197

10.1/አአ-ሥኢ-87,88

2

4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው/ት ወይም 4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና 5ኛ መንጃ ፍቃድ ፣ በአዲሱ ደረቅ 3 ወይም ሕዝብ 2 ፡፡

4 ዓመት

4

የንብረት ግምጃ ቤት ሰራተኛ

(በድጋሚ የወጣ)

ጽሂ10/2

2514

10.1/አአ-ሥኢ-64

1

በግዥ እና ንብረት አስተዳደር ወይም በአካውንቲግ 1ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀ/ች የቴክኒክ እና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ ፡፡

10/8/6 ዓመት

5

የህክምና መሣሪያዎች ጥገና መሐንዲስ II

ብ.ስ.ኢ 2

1719

05/1.08/09

2

 ቢ.ኤስሲ ዲግሪ በባዮ ሜዲካል ምህንድስና ፡፡

0

ዓመት

6

የመካኒካል ዲዛይን መሐንዲስ II

ብ.ስ.ኢ 2

1719

05/4.06/07

2

ቢ.ኤስ.ሲ.ዲግሪ በኤሌክትሪካል፣ኤሌክትሮኒክስ፣ኤሌክትሮሜካኒካል ወይም ባዮሜዲካልካል ምህንድስና ፡፡

0

ዓመት

7

የኤሌክትሪካል ካሊብሬሽን ባለሙያ III

ብ.ስ.ኢ-3

2351

02/5.05

1

የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ከፍተኛ የኮሌጅ ዲፕሎማ ፦በፊዚክስ

የኮሌጅ ዲፕሎማ  ወይም ከፍተኛ የኮሌጅ ዲፕሎማ በኤሌክትሮኒክስ ወይም በኤሌክትሬካል (ከተጠቀሰው በላይ የትምህርት ዝግጅት ያላችው አመልካቾች መወዳደር ይችላሉ )

4/3 ዓመት

8

የህክምና መሣሪያዎች ስልጠናና ምክር መሐንዲስ II

ብ.ስ.ኢ-2

1719

04/1.07/08

2

ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በባዮ ሜዲካል ምህንድስና ፡፡

0

ዓመት

9

የኑክሊየር መሣሪያዎች

ጥገና መሐንዲስ VII (በድጋሚ የወጣ)

ብ.ስ.ኢ-7/5ኛ እርከን

4535

05/2.03

1

 ቢ.ኤስ.ሲ ወይም ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ፦ በኤሌክትሪካል ፣ኤሌክትሮኒክስ ወይም ባዮሜዲካል ምህንድስና ፡፡

5/4 ዓመት

10

ኤሌክትሮመካኒካል መሣሪያዎች ጥገና መሐንዲስ VII (በድጋሚ የወጣ)

ብ.ስ.ኢ-7/5ኛ እርከን

4535

05/3.03

1

ቢ.ኤስ.ሲ ወይም ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ፦

በኤሌክትሪካል ፣ኤሌክትሮኒክስ ፣ ኤሌክትሮመካኒካል ወይም  ሜካኒካል ምህንድስና ፡፡

5/4

ዓመት

11

የኤሌክትሮ መካኒካል መሳሪያዎች ስልጠናና ምክር መሐንዲስ V (በድጋሚ የወጣ)

ብ.ስ.ኢ-5/5ኛ እርከን

3348

04/3.04

1

ቢ.ኤስ.ሲ ወይም ኤም.ኢስ.ሲዲግሪ፦

በኤሊክትሪካል፣በኤሊክትሮመካኒካል ወይም በኤሊክትሮኒክስ ምሕንድስና፡፡

3/2 ዓመት

12

ኤርኮንድሺንግ ና ማቀዝቀዣ መሳሪወች ጥገና ቴክኒሽያን IV (በድጋሚ የወጣ)

ብስኢ-4/5ኛ እርከን

3066

05/3.06

1

 ከፍተኛ የኮሌጅ ዲፕሎማ፦

 በኤሌክትሪካል ፣ኤሌክትሮኒክስ ፣በኤሌክትሮ ሜካኒካል ወይም  ሜካኒካል ምህንድስና ፡፡

4

ዓመት

13

ዳይሜንሽናል ካሊብሬሽን ባለሙያ III

ብ.ስ.ኢ-3

2351

02/3.07,08

2

የኮሌጅ ዲፕሎማ፦ በፊዚክስ ከፍተኛ የኮሌጅ ዲፕሎማ፦ በመካኒካል ምህንድስና

ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ፦በፊዚክስ ፡፡

4/3/2 ዓመት

14

የሙቀት ካሊብሬሽን ባለሙያ III

ብ.ስ.ኢ-3

2351

02/4.07

‚08 እና 09

3

የኮሌጅ ዲፕሎማ፦  በፊዚክስ ወይም በኬሚስትሪ

የኮሌጅ ዲፕሎማ፦ በመካኒካል ወይም በኤሌክትሪካል ምህንድስና

ቢ.ኤስ.ሲ ወይም ኤም.ኢስ.ሲ ዲግሪ ፦ በፊዚክስ ወይም በኬሚስትሪ

ቢ.ኤስ.ሲ ወይም ኤም.ኢስ.ሲ ዲግሪ፦ በኤሌክትሮኒክስ እና በኤሌክትሪክሲቲ ፡፡

4/3

ዓመት

2/1

ዓመት

15

የሰውሀብት መረጃ ባለሙያ

ፕሳ-5

3425

10.1/አአ.ሥኢ 205

1

 የመጀመሪያ ዲግሪ፦

 በስራ አመራር፣ በሰው ሀብት ሥራ አመራር ፣በላይብረሪ ሳይንስ ፣በልማት ሥራ አመራር እና በቢዝነስ  አድምንስትሬሽን፡፡

6 ዓመት

16

የሰው ሀብት ስራ አመራር ረዳት

ጽሂ 10

2298

10.1 አአ.ስኢ

72

1

በሰው ሀብት ሥራ አመራር ወይም በሰው ሀብት አስተዳደር አንደኛ ዓመት ኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀ/ች፣ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ዲፕሎማ ፣የኮሌጅ ዲፕሎማ እና አራተኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀ/ች፡፡

10/8/6/4 ዓመት

17

የላቦራቶር ረዳት (በድጋሚ የወጣ)

መፕ-5/5ኛ

እርከን

1663

10.1/አአ-ሥኢ-17, 19,20,21

4

በቀድሞዉ 12ኛ ክፍል ወይንም በአዲሱ 10ኛ ክፍል፣1ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት(10+1) ፣ከቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ(10+2) ወይም 2ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ፡፡

 

4/2/0 ዓመት

18

ሞተረኛ ፖስተኛ (በድጋሚ የወጣ)

እጥ 3/5

እርከን

1068

10.1/አአ-ሥኢ-80

1

4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና አንደኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ፡፡

0 ዓመት

19

ሁለገብ የጥገና ባለሙያ (በድጋሚ የወጣ)

መፕ-7/5ኛ እርከን

2197

10.1/አአ-ሥኢ-196

1

 

በቀድሞዉ 12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች፣ 10+1 የቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና፣ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ በጄነራል መካኒክ ፡፡            

8/6/4/2ዓመት

20

ማሽኒስት  V

ብ.ስ.ኢ 5

2686

05/4.03,04

2

ከፍተኛ  የኮሌጅ ዲፕሎማ  ወይም 10+3 እና ሌብል III

በመካኒካል ምህንድስና ያለው/ት (ለሌብል COC ማቅረብ የሚችል)

5/6

ዓመት

21

ሾፊር II  (በድጋሚ የወጣ)

እጥ 5/2

ኛ እርከን

1243

10.1/አአ-ሥኢ96‚ 97

2

የ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ/ች ሶስተኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ፤በአዲሱ ሕዝብ አንድ ፡፡

2 ዓመት

የመመዝገቢያ ቀን ፡- ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት /10/ አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት፡፡

የመመዝገቢያ ቦታ ፦ የሰዉ ሀብት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 008 ፡፡

አድራሻ  ፦ ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው  መንገድ ከሲቪል ሰርቪስ ዩንቨርሲቲ ጎን ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ፦ በስልክ ቁጥር 011 6-46-30-33 የውስጥ መስመር 143 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል ፡፡