ይከተሉን :
Contact Us
Customer Service
Service Request
Form
FAQs
Services
Calibration & Measurements
In house Service
On Site Services
Mobile Service
Scientific Equipments Maintenance
Medical Equipment
Nuclear Equipment
Electro Mechanical Equipment
Measurement & Analysis Equipment
Training & Consultancy Service
Medical Equipment training and consultancy
Nuclear Equipment training and consultancy
Electro Mechanical Equipment training and consultancy
Measurement & Analysis Equipment training and consultancy
Accreditation
Flexible Scope
Certification of competency
Metrology Laboratories
Mechanical Metrology Laboratories
Mass Laboratory
Volume Laboratory
Density Laboratory
Pressure Laboratory
Force Machines Calibration Laboratory
Torque Laboratory
Hardness calibration Laboratory
Temperature & Chemical Metrology Laboratories
Electrical Time & Frequency Metrology Laboratories
Radiation Metrology laboratory
Dimensional Metrology Laboratories
Publications
Gallery
Plan & Report
Research & Development
References
Announcement
News
Events
Vacancy
Tender
About Us
News
Home
News
የኢትዮጵያ ስነ-ልክ ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሰራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ተወያዩ፡
የኢትዮጵያ ስነ-ልክ ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሰራተኞች ሐምሌ 13/2014 ዓ.ም በሀገራችን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ውይይት አካሂደዋል፡፡ ውይይቱን የመሩት የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አብዱ አባጊቤ ባቀረቡት የመወያያ ሰነድ እንዳብራሩት የኢትዮጵያ የውስጥና የውጭ ጠላቶች ከጥንት ጀምሮ በተለያየ መንገድ ሰላሟን ለማደፍረስና ልማቷን ለማስተጓጎል ጥረት ሲያደርጉ ቆይተዋል፡፡ በተለይ ከለውጡ ማግስት በኋላ ያለምንም እረፍት ከፋፋይ አጀንዳዎችን በመስጠት ህዝብን ከህዝብ ለማጋጨትና ለመለያየት ብሎም ሀገራችንን የቀውስ ቀጠና ለማድረግ እየታተሩ ይገኛሉ፡፡
communication.D
1 year ago
ኢትዮጵያን አረንጓዴ እናልብስ በሚል መርህ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚንስቴር ከተጠሪ ተቋማቱ ጋር አራተኛውን ዙር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አከናወኑ፡
.
communication.D
1 year ago
Warabe University students conducted an educational visit
በወራቤ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮ ሣይንስ ትምህርት ቤት 3ኛ ዓመት የፊዚክስ ተማሪዎች ሰኔ 7 ቀን 2014 ዓ.ም በኢትዮጵያ ስነ-ልክ ኢንስቲትዩት መገናኛ ግቢ በመገኘት ትምህርታዊ ጉብኝት አድርገዋል፡፡
communication.D
1 year ago
The awareness forum that was given to business office officials and forensic experts in Hawassa city has been completed
የኢትዮጵያ ስነ-ልክ ኢንስቲትዩት በጥራት መሰረተ ልማት፣ በልኬት መሰረታዊ ሀሳብ፣ በስነ-ልክና በህጋዊ ስነ-ልክ ምንነት ዙሪያ ለሲዳማና ለደቡብ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስታት የንግድ ቢሮ ኃላፊዎችና ለህጋዊ ስነ-ልክ ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል፡፡
communication.D
1 year ago
‹
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
›